ቀን 21-04-2018 ዓ.ም.
Date…………………………………..

  1. የጨረታው መግለጫ / DESCRIPTION OF THE TENDER
የጨረታ ቁጥርሙሲፋ/03/2018
Tender Number
የሚገዛው ዕቃ ወይም አገልግሎትየሀገር ውስጥ ድንጋይ ከሰል መጠኑ 82,000 (ሰማንያ ሁለት ሺህ)ቶን
Purchased item or service
ጨረታው የተከፈተበት ቀንህዳር 23 ቀን 2018 ዓ.ም.
Tender opened date

የግምገማው ውጤት / EVALUATION RESULT

ተ.ቁ. /
S.No.
ተወዳዳሪው ድርጅት /
Participant supplier
ያገኘው ነጥብ /Result (100%)አስተያየት /
Remark

1
ተንደርቦል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርNGአልተመረጠም
2ኤቢኬ ንግድ ሥራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር80.23ተመርጠዋል
3ባይዋን የድንጋይ ከሰል አምራችNGአልተመረጠም
4ዲኢኤ ኮል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር79.31አልተመረጠም
5ላይፍ ትሪ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር75.39አልተመረጠም
6ግሬስ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር89.33ተመርጠዋል
7ቤተል ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበርNGአልተመረጠም
8ካሳሁን ሚሊዮን ዘለቀNGአልተመረጠም

ማሳሰቢያ
• ከላይ በተገለፀው ውጤት ቅሬታ ያለው ተጫራች ማስታወቂያው በተገለፀበት አምስት ቀናት ውስጥ ቅሬታውን ማቅረብ የሚችል ሲሆን ከዚህ ውጭ የሚቀርብ ቅሬታ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን እናስታውቃለን።
Reminder
• Bidders who are dissatisfied with the results described above can submit their complaints within five days of the notification, and we inform you that any complaints submitted outside of this period will not be accepted.

Scroll to Top