
ቀን 21-04-2018 ዓ.ም.
Date…………………………………..
- የጨረታው መግለጫ / DESCRIPTION OF THE TENDER
| የጨረታ ቁጥር | ሙሲፋ/03/2018 |
| Tender Number | |
| የሚገዛው ዕቃ ወይም አገልግሎት | የሀገር ውስጥ ድንጋይ ከሰል መጠኑ 82,000 (ሰማንያ ሁለት ሺህ)ቶን |
| Purchased item or service | |
| ጨረታው የተከፈተበት ቀን | ህዳር 23 ቀን 2018 ዓ.ም. |
| Tender opened date |
የግምገማው ውጤት / EVALUATION RESULT
| ተ.ቁ. / S.No. | ተወዳዳሪው ድርጅት / Participant supplier | ያገኘው ነጥብ /Result (100%) | አስተያየት / Remark |
1 | ተንደርቦል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | NG | አልተመረጠም |
| 2 | ኤቢኬ ንግድ ሥራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | 80.23 | ተመርጠዋል |
| 3 | ባይዋን የድንጋይ ከሰል አምራች | NG | አልተመረጠም |
| 4 | ዲኢኤ ኮል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | 79.31 | አልተመረጠም |
| 5 | ላይፍ ትሪ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | 75.39 | አልተመረጠም |
| 6 | ግሬስ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | 89.33 | ተመርጠዋል |
| 7 | ቤተል ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | NG | አልተመረጠም |
| 8 | ካሳሁን ሚሊዮን ዘለቀ | NG | አልተመረጠም |
ማሳሰቢያ
• ከላይ በተገለፀው ውጤት ቅሬታ ያለው ተጫራች ማስታወቂያው በተገለፀበት አምስት ቀናት ውስጥ ቅሬታውን ማቅረብ የሚችል ሲሆን ከዚህ ውጭ የሚቀርብ ቅሬታ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን እናስታውቃለን።
Reminder
• Bidders who are dissatisfied with the results described above can submit their complaints within five days of the notification, and we inform you that any complaints submitted outside of this period will not be accepted.
