MUGHER CEMENT

አቢሲኒያ የኢንድስትሪ ሽልማት ድርጅት የተለያዪ ድርጅቶችን የአሸናፊዎች አሸናፊ ባዘጋጀው መርሀ ግብር ላይ የተለያዩ የክብር እንግዶች በተገኙበት በኢንተርሌግዠሪ ሆቴል የሽልማት ዝግጅት  መርሀ ግብር ላይ በርካታ ድርጅቶች ተሸላሚ ሲሆኑ ከነዚህ መካከል ከፍተኛ ውጤት ካስመዘገቡት አንዱ የሆነው በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ካስመዘገባቸው ውጤቶች ውስጥ ከጠንካራ ሰራተኞች፣ከፍተኛ አመራሮች መካከል የወርቅ ሜዳሊያና የዲፕሎማ ሽልማት ያስመዘገበ ሲሆን በተደረገው የሽልማት መስፈርት መሰረት የረጅም ዓመት አገልግሎትና ከፍተኛ ካፒታል ካስመዘገቡት መካከል 2ኛ በመውጣት የኢንድስትሪ ሽልማት ፕሮግራም ሀምሌ 14 ቀን 2016 ዓ.ም.  የዋንጫ ተሸላሚ በመሆኑ የተሰማንን ደስታ ለመግለፅ እንወዳለን፡፡ ይህ ሽልማት  በአጠቃላይ የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ሰራተኞች ውጤት በመሆኑ የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ሰራተኞች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!!!

Latest Company News

ሐምሌ 24/2017 ዓ/ም በሀገር አቀፍ ደረጃ በ7ኛው ዓመት 700 ሚሊዮን ችግኞች በአንድ ጀንበር እንተክላለን በሚል መሪ ቃል የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን እና የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ከፍተኛ ማኔጅመንት …31/7/2025

ኢትዮጵያ ታምርት ኤክሰፖ ሚያዝያ 25/2017 ዓ.ም በደማቅ ስነ-ስራዓት ክቡር ጠቅላይ ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድና ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት በተገኙበት ተከፍቷል ። May_5/ 2025

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮሮፖሬሽን የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ከህዳር 26-28/2017 ዓ.ም ድረስ “ጥራት፡ መስፈርቶችን ከማሟላት ወደ ላቀ አፈጻጸም ብቃት!Dec __09/2024

Recent Events

“በመትከል ማንሰራራት“

ሐምሌ 24/2017 ዓ/ም በሀገር አቀፍ ደረጃ በ7ኛው ዓመት 700 ሚሊዮን ችግኞች በአንድ ጀንበር እንተክላለን በሚል መሪ ቃል የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን እና የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ከፍተኛ ማኔጅመንት ...31/7/2025

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ

ፋብሪካችን የደንበኞቹን ፍላጎት ለማሟላት እና መረጃዎቸን በተቀላጠፈ ሁኔታ ለማድረስ አጭር የስልክ መስመር ቁጥር ስላዘጋጀ ማንኛውንም መረጃ ለማግኘት 8329 ላይ በነፃ በመደወል መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡

Mugher Cement
Factory

Mugher cement Factory is a state owned factory established with a purpose of producing and supplying cement and carrying out related activities that are important for the attainment of its ….

Our social Footprint​

Mugher Cement Factory performs different activities to fulfill corporate social responsibility of the surrounding kebeles. It supports the community on human and environmental protection, and social supports. In relation to transparency and accountability, the factory participate the administration, community and their representatives continuously to assure its sustainability.12

Scroll to Top