የሽያጭ አሰራር ስርዓቱን ዲጂታላይዜሽን ለማድረግ እየተሰራ ይገኛል

 

 

 ኢትዮ ቴሌኮም “ቴሌብር” የተሰኘ የሞባይል ገንዘብ አገልግሎት በመጀመሩ ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የዚህ አገልግሎት ተጠቃሚ ለመሆን ከንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ጋር በጋራ በመሆን የሲሚንቶ አከፋፋዮች አስፈላጊውን መረጃ በማሟላት የገንዘብ ማስተላለፊያ እና የመገበያያ ዘዴ የሆነው ይሄው አገልግሎት በቴሌብር እንዴት መጠቀም እንደሚችሉ የ1 ቀን ስልጠና በኢትዮ ቴሌኮም በኩል ለሲሚንቶ አከፋፋዮች ስልጠና ተሰጥቷቸዋል፡፡

 

 

 ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የሽያጭ አሰራር ስርዓቱን ዲጂታላይዜሽን ለማድረግ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በጋራ በመስራተት ሂደት ላይ ይገኛል

Scroll to Top